የኢ.ሶ.ክ.መ ፕሬዝዳንት ክቡር አብዲ መሀሙድ የመንግሥት አመራር አካላት ለህዝቡ ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲሰጥ አሳሰቡ

ጅግጅጋ (Cakaaranews) ማክሰኞ ፤ ሚያዝያ 16/2010 ዓ.ም የመንግሥት መ/ቤቶች ለክልሉ ህዝብ ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲሰጡና የየሴክቴሩ መ/ቤቶች ኃላፊዎችም በስራቸው የሚያጠናክሩበትን መድረክ በዛሬው እለት በክልሉ መስተዳደር ፅ/ቤት በካሊ 2 አዳራሽ አካሄዱ። መድረኩን በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር  ክቡር አቶ አብዲ መሀሙድ  ኡመርና   በክልሉ ም/ቤት አፈ-ጉባኤና የኢሶህዴፓ የድርጅት ጉዳዮች ዘርፍ ሃላፊ አቶ መሀመድረሺድ ኢሳቅ  የመሩት ሲሆኑ ፤ በመድረኩ ላይ የክልሉ ሴክቴር መ/ቤቶች ኃላፊዎች ፣ የካቢኔ አባላት ፣ ም/ቢሮ ኃላፊዎች ፣ የመንግሥት ልማት ድርጅቶችና ኢንተርፕራይዞች አመራር አባላት እንዲሁም የክልሉ ሴክቴር መ/ቤቶች ዳይረክተሮችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችም ተገኝተዋል።

በመድረኩ በርካታ የመንግሥትና የድርጅት ሥራዎችን ለማጠናከርና  ቀልጣፋ ለማድረግ ከመግባባት የተደረሰ ሲሆን ለበለጠ መረጃ በcakaaranews.com የምናደርሳችሁ ይሆናሉ።

Amharic News 21_11_10


Amharic News 20_11_10Amharic News 19_11_10


Amharic News 18_11_10


Amharic News 17_10_10Amharic News 16_10_10Amharic News 15_10_10


Amharic News 14_10_10


Amharic News 13_10_10Amharic News 12_10_10Amharic News 11_10_10