የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልላዊ መንግስት የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ የ GBV One-Stop ማዕከል አቋቁሟል

ጅግጅጋ(Cakaaranews)እሀድ: ጥቅም 26/2010ዓ.ም.የኢትዮጵያ  ሶማሌ  ክልላዊመንግስት  የሴቶችናህፃናትጉዳይቢሮ  ለመጀመሪያ ጊዜ የክልሉ ጾታነክጥቃትማዕከልበጂግጅጋከተማበካራማራሆስፒታል ማቋቋሙን ተከትሎ ማዕከሉ ስለሚሰጠው አገልግሎት ልምድ ለመቅሰም ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሴቶችናህፃናትጉዳይቢሮ ሃላፊ ወ/ሮ ብዙነሽአልካዲር  የሚመራ ከፍተኛ  አመራሮች ጎበኙ።

በሌላ በኩል የኢትዮጵያ  ሶማሌ  ክልል የሴቶችናህፃናትጉዳይ  ቢሮ ኃላፊ  ወ/ሮ ራህማ ሱልጣንመሀሙድለክልሉ ሚዲያ እንደገለጹትማዕከሉ በፆታዊጥቃትለተጎዱምላሽለመስጠትትልቅሚናእንደሚጫወትገልፀዋልበመቀጠልም  የጂአይቪ ማዕከሉ  ሴት ልጆቻችን ለሚደርሱጥቃቶች እንደ ቅድመ-ወሊድ፤ ካለእድሜ-ጋብቻ፤የህፃናትመጎሳቆል እና የመሳሰሉት ችግሮችማጥፋትግንዛቤንለማሳደግቢሮኣቸው እንደሚጠቀምበት ለልምድ-ልውውጥ የመጡ የቤንሻንጉል ልዕኳን ቡዱን አብራርታለችከዚህበተጨማሪምማዕከሉ ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶችና ህጻናትየሚያስፈልጉትንሁሉንምአስፈላጊአገልግሎቶችየሚያቀርቡልዩሰራተኞችንእንዲሁምአስፈላጊውንየድንገተኛጊዜአገልግሎትለማግኘትየሚያስፈልጋቸውንየስልክመስመሮችም እንዳሉትና ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶችና ህጻናት ለአስቸኳይ  የጥሪቁጥሩ 8344 ደውለውአገልግሎትሰጪ ባላሙያዎችና የፀጥታ አካላትንማግኘት እንደሚቻልም አክሎበታል።

ከዚህምበተጨማሪቤንሻንጉልጉሙዝክልልሴቶችናሕጻናት ጉዳይቢሮኃላፊወ/ሮ ብዙነሽአልካዲር ማዕከሉ አዲስ እንደሆነበትና ወደ ክልላቸው ሲመለሱ እንዲህ አይነት ማዕከል እንደሚያቋቋሙና ከኢትዮጵያ  ሶማሌ  ክልል የሴቶችና ህፃናት መብት  አስከባሪ ማዕከል ትልቅ ልምድ እንዳገኛቸውም አረጋግጧል።

በመጨረሻምበኢትዮጵያ  ሶማሌ  ክልል  የሴቶችእናሕፃናትጉዳይኃላፊየሚመራ ጥምር ልዕኳን ቡዱኑ በክልሉ የሚገኙ የሴቶችና ህፃናት መብት ማስከበሪያ ማዕካላት በመጎበኘት፤በመስኪ-ምልከታ ወቅትም በክልሉ የሚገኙየሰብአዊመብትየጾታእኩልነትናየሴቶችመብትንማጎልበቻ መዕከላቱ አበረታች መሆናቸውና በሥራዎቹ ላይም  የህፃናት አድን ድርጅት ትልቅ(UNICEf) ሚና እንዳለቸውም ተጠቆሟል።