የኢትዮጵያ ሶማሊ ክልል መንግስት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አብዲ መሀሙድ ወደ ክልሉ መዲና የሆነችው ጅግጅጋ ከተማ ተመልሷል

ጅግጅጋ(Cakaaranews)አርቢ ህዳር 15,ቀን፤2010 ዓ.ም.የኢ.ሶ.ክ.መ. ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አብዲ መሀሙድ ኡመር ባሳለፍናቸው ቀናት በሀገሪቱ መዲና በአዲስ አበባ የነበራቸው የሥራ ጎቡኝቶችና ሌሎች ወሳኝ ጉዳዮችን ካጠናቀቁ በኃላ ወደ  ክልሉ ርዕስ መዲና የሆነችው ጅግጅጋ ከተማ ተመልሷል።ፕሬዝዳንቱ በአሁኑ ወቅት በክልሉ ዋና ከተማ በጅግጅጋ ከተማ ይገኛሉ።