የኢትዮጵያ ሶማሊ ክልል መንግስት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አብዲ መሀሙድ ኡመር ወደ ሀገራችን ርዕሰመዲና አቀኑ

አዲስ አበባ (Cakaaranews) እሁድ፤ህዳር 17 ቀን 2010 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ሶማሊ ክልል መንግስት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አብዲ መሀሙድ ኡመር በሚቀጥለው ቀናት በሀገሪችን ርዕሰ-መዲና በአዲስ አበባ በጎረቤት አገራት ድንበር አከባቢዎችና በክልሎች ወሰን አስተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ ለሚካሄደው  ጉባኤ ለመካፈል   ወደ ሀገሪቱ ርዕሰ መዲና ሄዷል።ፕሬዝዳንቱ በአሁኑ ወቅትም በአዲስ አበባ ይገኛሉ።