የኢትዮጵያ ሶማሊ ክልል መንግስት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አብዲ መሀሙድ ወደ ክልሉ መዲና የሆነችው ጅግጅጋ ከተማ ተመልሷል

ጅግጅጋ(Cakaaranews)ማክሰኞ ህዳር 19 ቀን፤2010ዓ.ም.የኢ.ሶ.ክ.መ. ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አብዲ መሀሙድ ኡመር ባሳለፍናቸው ቀናት በሀገሪችን ርዕሰ-መዲና በአዲስ አበባ በጎረቤት አገራት ድንበር አከባቢዎችና በክልሎች ወሰን አስተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ ሲወያይበት የነበረውን ጉባኤ አጠናቅቆ   ወደ ክልሉ ርዕሰ መዲና ተመልሷል።ፕሬዝዳንቱ በአሁኑ ወቅትም በጅግጅጋ ከተማ ይገኛሉ።