ለኢ.ፈ.ዴ.ሪ የመንግስት ኮሙነኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ ሚንስተር ነገሪ ሌንጮ የተሰጠው ግብረ-መልስና ኪስ

ጅግጅጋ(Cakaaranews)ማክሰኞ፤ህዳር 19 ቀን 2010ዓ.ም. ነገሪሌንጮየሃገሪቱንብሄር ብሄረሰቦችንና ህዝቦችንበሙሉየምትወክልየፌዴራልሚኒስትርሲትሆን እንዲሁም በኢ.ፈ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ፊት ለፊት የተሰጠህን ሰልጠንና ሃላፊነት ከሀሰተኝነትና ከሲሜታዊነት ገለልተኛ በሆነ መንገድ እንደሚትሰራ ለህዝቡ ቃለ-መሀላ ፈፅመሃልነገርግን ወደ እውነታ ስንመጣ በሁለቱ ክልሎች በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልልና በኦሮሚያመካከልበተፈጠረውግጭትየምታወጣቸው ሪፖርቶች ከእውነት የራቁ፣ ግላዊ ሲሜቶችህን የሚታንፀባረቁና  ተጨባጭጥናቶችመሰረትያለደረጉናቸው፡፡ በአንዳንድ ዘገባዎች ደግሞ የሚታየው የሌለዉን ነገርስታቀርቡእና ያለዉን ነገር ሲትደብቁ፡፡ ለምሳሌ ያህል በመጨረሻው ያወጣሀው ሪፖርት የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ፖሊስ የተወሰኑት ወንጀለኞች ናቸው የተባሉትን ሰዎች ለፌደራልፖሊስ መስጠቱንደብቀሃል፡፡

እንደሚታወቀው  አወዳይ ከተማ በኦሮሚያ ክልል ትገኛለች፤ በአዋሰኝ አከባቢም አትገኝም ለረጅም አመታት የኖሩት ሶማሌ ህዝብም ተጨፍጭፏበታል። ነገር ግን አንተ ግጭት እንደተፈጠረበት አከባቢ መሆኗን ነው የገለጽከው፣ ይህ ደግሞ ፍጹም ከእውነት የራቀና አላማኪን የማይረዳ ነው። ስለዚህ እኛ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ህዝብ የኦሮሚያ ህዝብና የኢትዮጵያ ሶማሌ ህዝብም የአንተው ህዝቦችህ ናቸው እንልሃለን። አንዳንዴ ዋቢ በሚታደርግበት ግዜያት ከንግግሮችህ የሚታዩት መዋቅራዊ ውዝግብ ያላቸው ናቸው።በተያያዜም የሚትናገረው ንግግሮች ሰላምና ጸጥታ የሚያመጡና ወንድማማች ህዝቦችን የሚያቀራረቡ መሆን አለባቸው። በተመሳሳይም ያቀረብከው ሪፖርት በባሌ ግጭት እንደተፈጠረ አካተሃል፤ይህ ደግሞ የአንተ መረጃ እውነትን መሰረት ያደረጉ ኣለመሆናቸውን ያሳያል።

በመጨረሻም የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት ህዝብ በአትዮጵያዊነታቸው የሚኮሩ ህዝብ መሆኑና ለህይወታቸውና ሀብታቸውን ለከፈሉት  ህገ-መንግስታዊ መብቶቻቸው እየተጠቀመ ያለው ህዝብ እንደሆኑና እንድሁም ለህይወት መስዋትነትና ሀብት በመክፈል ለተገኘው ህገ-መንግስታችንና ለፈዴራለዝም ሥርዓታችን ለመደፍረስ የሚመኮሩ ማንኛውም ጠላትን እንደሚከላከሉ ቃል የገባ ህዝብ ናቸው።

                                                                                                                                                                 ከመላው የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት ህዝብ!