የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አብዲ መሀሙድ ከኦሮሚያ ክልል ወደ ሶማሌ የተመለሱ ተፈናቃዮች በጅግጅጋ ከተማ ተቀብሎ አነጋገሩ

ጅግጅጋ(cakaaranews)ሰኞ ህዳር 25 ቀን 2010ዓ.ም.የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አብዲ መሀሙድ ኡመር በኢትዮጵያሶማሌናኦሮሚያክልሎችግጭትሳቢያየተፈናቀሉዜጎች ወደነበሩበትለመመለስየሚያስችልህዝባዊኮንፈረስ ዛሬ በጅግጅጋ ከተማ በቀርያንዶዳን አደራሽ በማካሄድበክልሉ የተመለሱና በክልሉ የሚኖሩየኦሮሞብሄርተወላጆችንአነጋግረዋል፡፡በህዝባዊኮንፈረንሱላይየክልሉፕሬዝዳንትናአመራሮችንጨምሮ የሌላ ብሔረሰቦች ተወላጆች፤የሀይማኖት አባቶችናየኦሮሚያክልልተወላጆችተገኝተዋል፡፡

በተጨማሪም የክልሉ ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አብዲ መሀሙድ የኮንፈረሱን ዋና አለማ በክልሉ ሲኖሩበት የነበሩ የኦሮሞ ብሔርሰብ ተወላጆች ወደ ቄያቸው የሚመለሲበት ሆነታ ለመፍጠርና እንድሁም በክልሉ ሰላም ወዳድ ህዝብና በክልሉ ፀጥታ አካላት ሲጠብቅለት የነበረውን ንብረት፤ቤቶቻቸውና ንግድ ሥራዎቻቸው ለማስረከብና የኦሮሚያ ተወላጆች በጅግጅጋ አከባቢ ተሰማርቶ የነበሩት ስራዎች በቋሚነትና የሰላም ዋስትና ባለው መልኩ የሚጀመሩበት ሆነታ ከኦሮሚያ የተመለሱ፤ከክልሉ አገር ሽማግሌዎችና እንደሁም በክልሉ የሚኖሩ ከሌሎች ቤሔረሰቦች ጋር ለመወያየትና በጅግጅጋ ከተማ ካንቲባ የተቋቋመለት ንዑሳን ኮሚቴዎች ጋር ተፈናቃይ ወገኖቻችን የሚመለስበት ሆነታ ለማመቻቸት ነው ብሏል።የሁለቱ ክልሎች ከፍተኛ አመራሮች ከፈዴራል መንግስት ጋር ባደረጉት ውሳኔ መሰረት የክልሉመንግስትናህዝብ በቅድሚያ የተፋናቀሉትእህትናወንድምህዝቦችያለምንምቅድመሁኔታእንደሚመለሱ ፕሬዝዳንቱ ቃል ገብቷል፡፡

በተመሳሳይም በቅርብጊዜበሁለቱክልሎችወሰንአካባቢበተፈጠረውግጭት በጅግጅጋ አከባቢ እንጅ በሌሎች ዞኖችከፍተኛቁጥርያለው ኦሮሞ ተወላጆች ሳይፈናቀሉ እንደሚኖሩና ሁሉም የክልሉ ሴክተር መ/ቤቶች የፕሬዝዳንቱ ጽ/ቤትም ጨምሮ እንደሚሰሩና አንድም ሰረተኛ እንዳልተፈናቀለም ፕሬዝዳንቱ አስረድቷል፡፡

በቤላ በኩል በጅግጅጋ ከተማ አከባቢ የሚኖሩ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎችና በካንቲባ ጽ/ቤት ለተፈናቃይ ወንድማሞቻችን ቅበላና መልስ ማቋቋም የተቋቋመለት ንዑሳን ኮሚቴዎች ከኦሮሚያ ክልል የሚመለሱ ወገኖቻችን ከፍተኛ ሃላፊነትና መቻቻል በተሞላበት እንድቀበሉና ወደ ሥራቸውን እንደያስገቡ ፕሬዝዳንት አብዲ መሀሙድ አሳስቧል።

በህዝባዊኮንፈረሱላይየተሳተፉ ከኦሮሚያ ክልል የተመለሱናበጅግጅጋከተማ  የሚገኙየኦሮሞብሄርተወላጆችበተፈጠረውግጭት ሳቢያ ወደ ኦሮሚያ በተፈናቀሉ ጊዜ ቤት ንብረታቸውን ከአደጋየጠበቁ የክልሉ ህዝብና መንግስትን በተላይጎረቤቶቻቸውናአብሮአደግየኢትዮጵያሶማሌክልልተወላጆች የላቀ ምስገና አቀርቧል፡፡በተጨማሪም ተመላሽ ተፈናቃዮቹ የሶማሌና የኦሮሞ ህዝቦች ወንድማማችነትና የዘለቀ በደም መተሳሰራቸውን በመጠቀስ፤በአሮሚያ ክልል የሚገኙ ተፈናቃይ ወንድማማቾቻው ወደ ቄያቸው እንድመለሱበትና በኢትዮጵያሶማሌ ህዝብና በክልሉ መንግስትም መልካም አቀባበል እንደሚደረግላቸውና ያልተነካ ቤት ንብረታቸውን እንድቀበሉ ጥሪ አስተላልፏ