በኢ.ሶ.ክ.መ.ፕሬዝዳንት በክቡር አቶ አብዲ ሞሀሙድ የሚመራ ከፍተኛ ልዑካን ቡዱን ወደ አፈር ክልል ርዕስ-መዲና ሰመራ ከተማ ገቡ

ሰመራ(Cakaaranews)ሀሙስ፤ ህዳር 28 ቀን/2010ዓ.ም. በኢ.ሶ.ክ.መ.ፕሬዝዳንት በክቡር አቶ አብዲ ሞሀሙድ  ኡመር የሚመራ የክልሉ ም/ፕሬዝዳንትና የከተማ ልማትና ኮንስተረክሽን ቢሮ አቶ አብዱልሀኪም ኢጋል ኡመርን ጨምሮ ከፍተኛየኢ...መንግስትባላስልጣናትልዑካንቡዱን በድሬ ደዋ አስተዳደር የነበራቸውን የጋራ መግባባት ኮንፈረንስ ካጠናቀቁ በኃላ ጉዞኣቸው ወደ አዲስ አበባ በማድረግ ከአዲስ አበባ  ወደ አፈር ክልል አደርጎ ለ12ኛ ጊዜ በነጌ እለት በአፈር ክልል የሚከበራውን የቤሔር፤ቤሐረሰቦችና ህዝቦች ቤሔራዊ በዓል ለማካፈል ወደ ሰመራ ከተማ ገብቷል።

 በአሁኑ ወቅትም ፕሬዝዳንትና ከፍተኛ የመንግስት ባላስልጣናት ልዑካን ቡዱኑ በሰመራ ከተማ ይገኛሉ