የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አብዲ መሀሙድ ለአዲሱ የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት ሹመት የእንኳን ደሳላቹ መልዕክታቸው አስተላልፏል

ጅግጅጋ(cakaaranews)ማክሰኞ፤ታህሳስ 3ቀን፤2010ዓ.ም. የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል  ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አብዲ መሀሙድ ኡመር ለአዲሱ የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት ሹመት የእንኳን አደረሳቹ መልዕክታቸው አስተላልፏል ።በተጨማሪም   ፕሬዝዳንት  አብዲ መሀሙድ ለአዲሱ የሶማሊላንድ  ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ሙሴ ቢሂ የተጣለበት ስልጣንና ሃላፊነት አምላክ ከእሳቸው ጋር እንድሆን መኝቶለታ።አዲሱ የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት ለሶማሊላንድ  ህዝብ የዘላቂ ልማትና የስኬት መሪ እንድሆንላቸውና እንድሁም ፕሬዝዳንቱ የሸከመውን ኃላፊነት በተታሪነትና በትጋት የሚወጣ እንድሆንላቸው  ፕሬዝዳንት አብዲ መሀሙድ መኝቶለታል።በሌላ በኩል የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ አብዲ መሀሙድ ለሶማሊላንድ  ህዝብ በመረጡት አዲስ ፕሬዝዳንት የእንኳን ደስ አላቸው መልዕክታቸው ከማስተላለፋቸው ባሻገር ከአዲሱ ፕሬዝዳንታቸው ጋር ሃላፊነት በተሞላ መልኩ እንድሰሩና ከጎናቸው እንድሆኑ ጠይቋል።