የኢ.ፈ.ዴ.ሪ.ትራንስፖርቲ ሚንስቴር የሶማሊላንድ አዲሱ ፕሬዝዳንት የሹመትና ቃለመሀላ ሥነ-ስርዓት ለመሳተፍ ወደ ሶማሊላንድ አቀኑ

ጅግጅጋ(Cakaaranews) እሮብ፤ታህሳስ 4ቀን/2010. በኢ.ፈ.ዴ.ሪ.ትራንስፖርቲ ሚንስቴር አቶ አህመድ ሺዴ የሚመራ ከፍተኛ የመንግስት ልዑካን ቡዱንና በኢ...የሀገርሽማግሌዎች ጉባኤ ሊቃውንት ጋራድ ኩልሚዬ ጋራድ  መሀሙድና ኡጋስ ሙስተፋ ሮብሌ የሚመራ የአገር ሽማግሌዎች ልዑካን ቡዱን በሶማሊላንድ አዲሱ ፕሬዝዳንት የሹመትና ቃለመሀላ ሥነ-ስርዓት ላይ ተካፍሏል።በሹመት ስነ-ሥርዓቱ ላይየኢ.ፈ.ዴ.ሪ.የፈዴራልና የክልል ባላስልጣናት፤የኢ.ሶ.ክ.ሀገር ሽማግሌዎችና የጎሮቤት አገራት ባላስልጣናትና የሶማሊላንድ የቀድሞ መንግስት ባላስልጣናት ተገኝቷል።