የኦሮሚያ ክልል ርዕሰመስተዳደር በኦሮሚያ ክልል ውስጥ የተጨፈጨፉ ንጹሃን የኢትዮጵያ ሶማሌ ተወላጆች ጉዳይ ዙሪያ ተናገሩ

አዲስአበባ(cakaaranews)ሰኞ፤ታህሳስ 9 ቀን፤2010ዓም.የኦሮሚያ ክልል ርዕሰመስተዳደር አቶ ለማ መገርሳ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በዘግናኝ መልኩ የተጨፈጨፉ ንጹሃን የኢትዮጵያ ሶማሌ ተወላጆች ጉዳይ መግለጫ ሰጡ።በመጀመሪያም ለኢትዮጵያ ሶማሌ ሟች ቤሰቦችና ዘመድ አዝማድም መጽናናት መኝቷል አቶ ለማ።  

በኢትዮ-ሶማሌ ንጹሃን ዜጎች ላይ ጸያፍ ግድያ የፈፀሙት ሶዎች ኦሮሞ ህዝብ የማይወከሉ አስነዋሪ ግለሰቦች ናቸው ብሏል ፕሬዝዳንቱ።በተማሪም እንደ ኦሮሚያ ክልል መንግስት ይህ ክፉ ድርጊት ለሚመለከተው ቤተሰብ ሁሉ የተሰማቸውን መራራ የሀዘን መልዕክት ከማስተላለፉ ባለፈ  አጥፊዎችም ባስቹኳይ ለህግ እናቀርባለን ብሏል የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንቱ።