በሰመኑን ሰሚን አማሪካ የስራጎቡኝት የነበሩ የኢ.ሶ.ክ.መ.ከፍተኛ ልዕካን ቡዱኑ የምሳ ግብዣ ተደርጎላቿል

ሚኒያፖሊስ(cakaaranews)ቅዳሜ ታህሳስ 14/2010 .በኢ.ሶ.ክ.መ.የእንስሳትና አርቢቶአደር ልማት ቢሮ ሃላፊ ወ/ሮ መጂዳ መሀመድ መሀሙድ የሚመራና  ሰመኑን በስራ ጎቡኝት በሰሚን አማሪካ የነበሩ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ልዕካን ቡዱን በሚኒያፖሊስ የምሳ ግብዣ ተደርጎላቿል።ከልዕካን ቡዱኑ መካከል የኢ.ሶ.ክ.መ.የመስተዳደር ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አብዲመሀድ መሀመድ አባሴና የክልሉ ንግድ፤ትራንስፖርቲና እንዱስተሪ ቢሮ ሃላፊና የኢ.ሶ.ህ.ዴ.ፓ.የድርጅት ጉዳዮች ሃላፊ አቶ ከድር አብዲ እስማኢል ይገኙበታል።

በተጨማሪም በሰሜን አሜሪካ ሚኒፖሊስ የሚገኙ የኢ.ሶ.ክ.ተወላጅ ነጋዴ ዲያስፖራ አባላትና የዲያስፖራ ወጣቶቹ ለክልሉ ልዑካን ቡዱን ደማቅ አቀባበልና የምሳ ግብዣ ከማድረጋቸው ባሻገር ከምንጊዜም በላይ ክልሉ ከሚያከናወናቸው ዘርፈብዙ የልማት፤የጸጥታ፤የዴሞክራሲና መልካም አስተዳደር፤የእንዱም ኢንቬስትመንት ሥራዎች ከጎናቸው እንደሚቆሙ ገልጿል።

 

ልዑካን በዱኑ በበኩላቸው በሰሜን አሜሪካ ያሉት የክልሉ ተወላጅ ነጋዴና የዲያስፖራ ወጠቶች ክልሉ እያከናወነ ያሉ ዘርፈብዙ የልማትና ኢንቬስትመንት ሥራዎች የዲያስፖራ ሚና ከፍተኛ ነው።በተጨማሪም የኢ.ሶክ.መ.ልዑኳኑ የክልሉ ተወላጅ ነጋዴ ዲያስፖራ ወጠቶቹ ላደረጉለት ያማሬ አቀባበልና ግብዣዎችን የላቀ ምስገና አቀርቧል።